المدة الزمنية 16:33

ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች

بواسطة Inspire Ethiopia
424 313 مشاهدة
0
19.9 K
تم نشره في 2021/09/16

ሁላችንም በፍጥነት ራሳችንን መቀየር እንፈልጋለን፤ የማህበራዊና የአይምሮ ሳይንቲስቶች ደግሞ ፈጣን ለውጥ የሚገኘው መጀመሪያ ራስን በመለወጥ ነው ይሉናል። ስለዚህ እንዴት አድርገን ራሳችንን በፍጥነት እንቀይር? 1. ወስን! 2. የሚጎትትህን ነገር እወቀው 3. ምርጥ የህይወት ተዋናይ ሁን 4. እምነትህ ላይ ጠንክር 5. ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል 6. ምክንያት ይኑርህ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ /channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

الفئة

الكلمات

عرض المزيد

تعليقات - 1262
  • @
    @fafebentiabuya3400منذ 3 سنوات እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ የምኮርጀውም እና የኮረጅኩት ከእረሱል መሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ደስ የሚለው ነገር ሰውን በሙሉ እወዳለሁ ጠላቶቸን በይበልጥ እወዳቸዋለሁ ብዙወችንም ወድጀ ጥሩ ሰው አድርጌያቸዋለሁ ጥሩ ሰው ናችሁ እንደናንተ አይነት ጥሩ ሰው የለም ስለምላቸው ከኔ በላይ ጥሩ ሰወች ሆኑ አልሀምዱሊላህ በዙሪያየ ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ ሲቀጥል ደግሞ ያንተ አድናቂ ነኝ ከእድሜየ ጋር እኩል እየተራመድኩ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት መሆን የጀመርኩት ከ17አመቴ ወድህ ነው አሁን 23ተኛ አመቴ ነው ከስደት ተመልሸ ብዙ ሰወችን እንደሰው እንድያስቡ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ....وسعت 67
  • @
    @abdtube1680منذ 3 سنوات በጣም ስለተመቸኝ ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ 85
  • @
    @jimmaa3750منذ 3 سنوات ከ 1 እስከ 6 ሁሉም ተመችቶኛል።ይመችህ ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። በእውቀት ላይ እውነትን ይጨምርልህ 49
  • @
    @nuriyadhekko3925منذ 3 سنوات ምስጋና ለጌታዬ አላህ ይገባው አላህ ፡ ለእኛ ምርጥ ሞዴል ሰቷናል እርሱም ነብዩ ሙሀመድ /ሰዐወ/ ናቸው 46
  • @
    @bigdreamsinethiopia5520منذ 3 سنوات 5.ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን
    151
  • @
    @sosinasiraw1808منذ 3 سنوات 4. እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለውን በጣም ወድጀዋለሁ ለሁላችንም ያማረ የብርሀን ዘመን እመኛለሁ 18
  • @
    @subscrib8235منذ 3 سنوات አመሰግናለሁ!
    እኔ ብዙ ጉድለቶች አሉብኝ እና ባንተ አስተማሪነት ከፈጣሪ ጋር እራሴን ለመቀየር ወስኛለሁ። ብቻ ፊጣሪ ሁላችንም በያለንበት ያግዘን
    118
  • @
    @solomonayanaw5489منذ 3 سنوات በእውነት ድንቅ ናችሁ
    አላማየን በእናተ ዉስጥ እያገኝዉት ነዉ
    7
  • @
    @kiyalove6465منذ 2 سنوات 3&5 የምታደንቁትን ሰው ሁኑ ለራሴ ያለውት እራሴነኝ በጣም ጥሩ መልክት ተባረክ 6
  • @
    @saadahhawa6564منذ 3 سنوات አራተኛው በጣም ተመችቶኛን በእምነታችን መጠከር ትክክል ብላሀል ወገኔ እውነትነው100% 316
  • @
    @user-sv5qx2uc3xمنذ 3 سنوات በሳል አስተሳሰብ ነው ያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ሁሉም ተመችተውኛል 13
  • @
    @rainsounds3195منذ 2 سنوات አቀራብህ ምርጥና ውስጣችን ታትሞ የሚቀር ነው። ርዕሶችህም መሠረታዊ የለውጥ አርማን ያነገቡና የመፍትሔ ቅመሞች ናቸው ። በርታልን 4
  • @
    @evmintesnottegegen1975منذ 3 سنوات ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ 8
  • @
    @kefyalewaynadis7191منذ 3 سنوات በጣም አሪፍ ምክር ናት 1,4,5 ውስጤ ገብታለች ይባርክህ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ 2
  • @
    @ruthmime73منذ 3 سنوات አንተ ልጅ እንዴት እየጠቀምከኝ እንደሆነ ! እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እጅግ ተጠቃሚህ ነኝ 5
  • @
    @danaayele5931منذ 2 سنوات የእውቀት ወንድማችን አንተ በጣም ለወጣቱ ለሁሉም ሰው ትልቅ መምህር ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
    አራተኛው በጣም ትልቁ የሂወታችን ቶሎ መቀየር መንገድ ይሆናል።
    1
  • @
    @ymerymer7184منذ 3 سنوات አንተ የተናገርካቸው ሁሉ እኔ የማስባቸው ናቸው እናመሰግናለን 1
  • @
    @weynikitchenمنذ 3 سنوات ሁል ግዜ የምታቀርቡት ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ተባረኩ 3
  • @
    @matiboilking5069منذ 3 سنوات አንተ ልጅ በጣም ተመችተሀኛል ምርጥ ነገር ነው የምትነግረን ለኔ ብቻ የምታወራ ነዉ የሚመስለኝ thank you
  • @
    @nahyes4677منذ 3 سنوات 4 እና 5 በጣም ወሳኝ ነው ። ወንድሜ አንተ ትለያለህ ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት ከልብህ ስለሆነ የምታስተምርን ደስተኛ ነኝ። ሰላምህ ይብዛ ኑሩልን አንተም ጎደኛህም መልካሞች ናችሁ ። 3
  • @
    @alemsthayoffical2090منذ 2 سنوات 1 እስከ 6 ያለዉ ተመቶኛል አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም
  • @
    @surafelmekonene8963منذ 3 سنوات ጎበዝ እና ጀግና ወጣት ነህ! በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 3
  • @
    @helinaaddisمنذ 3 سنوات ለኔ 1ኛ እና 3ተኛው ያስፈልገኛል ሁሉም ግን ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ ! 10
  • @
    @yoditbekele43منذ 3 سنوات ሁሉም ምርጥ ናቸው በበለጠ ግን ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በጣም ወድጀዋለው ልክ ነው ኑርልን የኛ ጅግና 1
  • @
    @user-wd5uj9sx9sمنذ 3 سنوات ኢንሻአላህ 4 ተኛው ለኔ በጣም አስፈለግ ነገር ነው ነገር ግን ሁሉም ሀሳቦችህ ዉድ ናቸው አንድም የምጠል የለዉም። 1
  • @
    @frwrwe3792منذ 3 سنوات ለኒ ነበር እስከዛሬ ግዜአልመጣ ያለኝ በጥዋት ባላገኘህም ከግድህ ወድያአተን እየተከታተልኩ ሂወቴን እመራለሁ አስተሳሰቤን እቀይራለሁ ወድሜ በጣም ልቤንነዉ የነካሀኝ በጣም ተመችቶኛል ትምህርትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣምእናመሰግናለን 2
  • @
    @selamlealem2696منذ 3 سنوات በፍጥነት እራስክን መቀየር ከፈለክ እምነትክላይ ጠንክር ,!አለምን የቀየሩ ሰወች ሁሉ አማኝ ወች ናቸው ኢሄ ምርት ተመችቶኛል ሰላምክን ያብዛው! ወንድማለሜ 32
  • @
    @simonmekit3167منذ 3 سنوات 6th: "Have a purpose" is great to me! Thank you bro! 4
  • @
    @michaelashenafi7425منذ 3 سنوات 6ቱም በጣም በጣም ተመችቶኛል በጣም ተቅልሞኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 2
  • @
    @short_cut716قبل 7 أشهر አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን ስለሚሰጠኝ ያንተን ሀሳብ አልፈልግም ሰዎች እራሳቸው ባሉት ሳይሆን አላህ ባለው ነው የሚሆነው አልሀዱሊላህ ❤
  • @
    @merontadesse2334منذ 3 سنوات ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ 4ኛው.እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 4
  • @
    @ashuyeneneha6248منذ 2 سنوات 1/6 ሁሉም ትምህርት በጣም ደሰ ያምል እናመሰግናለን !!!!
  • @
    @sarajosh7261منذ 3 سنوات I love number 4 the most , thank you edeg bright young boy 2
  • @
    @munatube5519منذ 3 سنوات 4ና 5 ተመችተውኛል ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር ከሱ እገዛ በሃላ ሰበቡን አደርሳለው አመሰግናለው ወንድሜ
  • @
    @oneloveethiopia1608منذ 3 سنوات ዋው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ እውቀትህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 2
  • @
    @yemitenمنذ 3 سنوات ስነ ሁሉም ተመችቶኛል በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው ተናፍቃችሁ ነበር ጠፋችሁብን እኮ የሁል ጊዜ ተከታታይ ነኝ እኔ በበኩሌ በሳምንት 3 ጊዜ ሁሌም እጠብቃችኋለሁ አትጥፉብን እባካችሁ በጣም እናመሰግናለን
  • @
    @abebayemekonnen3389منذ 2 سنوات ወንድም በተቸገርኩበት ነገር ላይ ትልቅ ትምህርት ስላገኘሁ አመሰግናለሁ 4
  • @
    @hayatihayati5792منذ 3 سنوات ሀገር ስገባ ላገኝህ እፈልጋለው ስጦታ አለኝ ያውም ምርጥ መፅሁፍ እሱም ውዱ ቁርአንን ልሰጥህ ፣እፈልጋለው በእግሊዘኛ ትርጉም እሰጥሀለሁ ኢንሻ አሏህ ፣ላገኝህ እፈልጋለው
  • @
    @adishiwetyednglmariyamlj2654منذ 3 سنوات 2&4 በጣም ተመችቶኛል
    ወደ ኋላ ያስቀረኝ 2 ነው ከአሁን በኋላ እቀይራለው
    4
  • @
    @user-ym6cf4uu8dمنذ 3 سنوات ሁሉም ወሳኝ ነው የምትናገራቸው ሁሉ በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ናቸው በተለይ 4ኛው እናመሰግናለን በርታ 1
  • @
    @lebleb3498منذ 3 سنوات እውነትህን ነው በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ተባረክ ጎበዝ ወኔህ ብቻ ይበቃል ወንድሜ
  • @
    @habeshatube1258منذ 2 سنوات አራተኛው ይበልጥ ተመችቶኛል እንደ አጠቃላይ ሁሉም ምርጥ ምክር ነው በርቱ
  • @
    @eyerusayigemt6678منذ 2 سنوات 1እና4 በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ። ብዙ ቁም ነገር አዘል መንገዶች ናቸው ።
  • @
    @embetwerku725منذ 3 سنوات ቁ 5 ለራሴ ያለሁት እኔው እራሴ ነኝ .ብዙ ጊዜ ከሰው የሆነ ነገር ስንጠብቅ ወደሃላ እንቀራለን 14
  • @
    @frehiwotdesta764منذ 3 سنوات እራተኛው እና እምስተኛው በጣም ውሳኚ ነዉ እናመሰግናለን ውንድም በሪታልን!!!!! 4
  • @
    @mesi2872منذ 2 سنوات እኔ ሁሉም ተመችቶኛል አሁን ልጓዝ ያሰብኩት መንገድ እንድጀምረው በራስ መተመመነን ጨምሮልኛ አመሰግናለሁ ቀጥልበት
  • @
    @kdyghgh8381منذ 2 سنوات እናት አባትህሀሉ ዘርህ ይባረክ መግለፅ አል ችልም ሥላተ መቶፐር ሰንት ጥፋቴን አወቅሁ።
  • @
    @user-dy3ur1jn7wمنذ 2 سنوات 2 የጎተቸህ ነገር ማወቅ በጣም ወድጀዋለው ወንድሜ ተባረክ ❤
  • @
    @tsegeredatesfaye544منذ 3 سنوات Lemelewot mkenyat ynureh,
    Is the best for me.thank you.
    6
  • @
    @merhawimeasho6359منذ 2 سنوات 10Q for this useful advice
    You brother from
  • @
    @user-sy2gp8ex4lقبل 8 أشهر Betam amsgenalew helum aref mekeroh nahew❤❤❤❤❤ 1
  • @
    @hawaramobile1125منذ 2 سنوات ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው ሸአመት ኑርልን ባንተ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለሁ
  • @
    @uaevip4572منذ 3 سنوات 4&5 betam new yetmchangn Egizabher zamnkn yebarki 4
  • @
    @hailuweldearegaye4487منذ 3 سنوات በጣም ነው የማደንቅህ ምክርህ ለልጆቼ የምታሰተምረው ጠቅሞልኛል በርታ
  • @
    @eleniyeمنذ 3 سنوات I needed to listen to this. Thanks a lot 1
  • @
    @najatjemal5833منذ 3 سنوات ዋው ዋው ንግግርክ አንደኛ ነው ለምክርክ እጅግ እናመሰግናለን በርታልን Bro 1
  • @
    @user-bl1yn6wc9kمنذ 3 سنوات 4 ተኛው በጣም ተመችቶኛል በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ወድሜ 1
  • @
    @AbcdAbcd-fn3psالعام الماضي አራተኛዉ በጣም ተመችቶኛል በእምነታችን መጠንከር ትክክል በላሀል በጣም እናመሰግናለን
  • @
    @fasikadamte7978منذ 3 سنوات Ohhhh i have no words. You are so best teacher in the world.✔✔✔✔✔✔
  • @
    @fatuma1955منذ 3 سنوات ማሻ አላህ ትምህርትህን ያነቃቃል ግን እስኪ ለአኪራችን ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወት ሊሆን የሚችለውን ትክክለኛውን እምነት ምረጥ ፈጣሪ ሀቁን ያሳይህ ያረብ 11
  • @
    @meseretadana109منذ 3 سنوات እንዳንተ ያሉትን ወጣቶች እግዚአብሔር ያብዛልን ሁሉም እራስን የመቀየሪያ መንገዶች ጥሩ ሆነው 3ኛው ላይ ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስትል አንዳንድ የታወቁ ስኬታማ የትባለላቸው ግን ባለገንዘብ የሆኑ የምንላቸው በተለያዩ የሱስ ባህሪ ውስጥ ያሉ ስላሉ እና ወጣቱንም ትውልድ ባህሪያቸውን በመቀየር መጥፎ አስተዋፅኦ ስላላቸው ሙሉበሙሉ በመምሰል ዙሪያ ጥንቃቄው ላይ እና ለውጤቱ ያበቃውን አካሄድ ማለትህን ብታሳውቅ እናመሰግንሀለን ተባረክ ....وسعت
  • @
    @lucybelay1414منذ 3 سنوات በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሀሉም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታልን 3
  • @
    @biniamjemberu7577منذ 3 سنوات አንተን ሣይ ሙሉ ሠው እሆናለሁ!! ቪድዮህን ገና ሣላየው ነው ላይክ የማረገው በውነት በጣም ነው የምዎድህ !!❤ እራሤ ላይም ለውጥ እያየሁ ነው!!!! ተባረክ
  • @
    @eyoas8539منذ 3 سنوات 6 ቱም ተመችቶጋል ስድስቱም አንበሳየ በርታልኝ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ 5
  • @
    @bezaadmasu4053منذ 3 سنوات የኔ መልካም አንተ ልዮ ተባረክ በእዉነት በአንተ ስንት ተማርኩኝ
  • @
    @djmandeladessie8317منذ 3 سنوات There is not a day that I enter your site very impressive thank you very much 2