المدة الزمنية 8:29

አብሽሩ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም

34 527 مشاهدة
0
3.5 K
تم نشره في 2021/07/03

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 478
  • @
    @seadamohammed1782منذ 3 سنوات የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ምርጥ አባባል አብሽሩ ወገኖቸ ከችግር በኋላ በርግጥም ምቾት አለ በአላህ ላይ ተመኩ እሱ ለሁሉም ነገር መልስ አለው ጌታየሆይ ጭንቀታችንንም ሀዘናችንንም የምናሰማው ላንተ ብቻ ነው እርዳን 4
  • @
    @hayutuyeb3133منذ 3 سنوات ታጠቅ ውድሞ ቅድም በፊት ለታስሩት ወድሞቻችን ድምፅ እንሁን ደማሞች የሚጠዩቃቸው የለም 5
  • @
    @Tube-xb6fjمنذ 3 سنوات ታጠቅ ምርጥ ሰዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የታጠቅ አድናቂ የሆናቹ ብቻ 162
  • @
    @user-bu1zn8gt8nمنذ 3 سنوات جزاك الله خيراً وبارك فيك ويحفظك ويسعدك ويوفقك ويبارك فيك تاطق
  • @
    @meazateshome8640منذ 2 سنوات ማነው እደኔ ታጠቅን በጉጉት የሚጠብቀው ተባረክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 1
  • @
    @fewetw4643منذ 3 سنوات ማሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ እውነት ነው የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም አልከው ፖስትህና ንግግርህ አንድ የሆነ አንተን ነው ያየሁ በድጋሜ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
  • @
    @hayatmuhammed2267منذ 3 سنوات ኧረ እኛን የሚያስረሳ ይስጣቸው ወደራሳቸው ይመለሱ ያረብ ምን አረግናቸው ያረብ ፈርጀን 50
  • @
    @user-yt4oq1nl4fمنذ 3 سنوات ወይ ዘንድርሮሮሮሮ ያርቢ ሶብር ሥጠኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝያያያያያያያያአአአአአአአአአአለለለለሏሏሏሏሏሏሏሏሏህህህህህህህህህህህ
  • @
    @user-sm6qk7ux1cمنذ 3 سنوات ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር ዘጀዛ✅✅
  • @
    @qatigaqhatiga8264منذ 3 سنوات Tikikili nake wondeme yarabiiiiiiiiiiiiii mache nawu hagarachinini basalmi tikete qorxani mingabawu yaramanuu yaazezuuu yarabiiiiiiiiiiiii
  • @
    @ayshamekonen7578منذ 3 سنوات ማሻአላህ ወንድማችን መረጃህ አጠር ቀልጠፍ ያለ ስለሆነ ደስ ይላል በርታልን
  • @
    @rozayoutube7351منذ 3 سنوات እናመሰግናለን ታጠቅ እውነት ብለሀል ሳናጣራ ብዙ ለማውራት አንቸኩል
  • @
    @skettube4149منذ 3 سنوات አላህ ይበሽርክ ኢንሻ አላህ ደግ አንተም በረራ ሙሉ በሙሉ ተዘጋ አላልከንም አብሽሩ እንጅ እናመሰግናለን ብሮ 12
  • @
    @zuzulove4012منذ 3 سنوات ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢላለህ አላሁ አክበር
    አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህ አገርችን ስላም የርግል
    39
  • @
    @kustr5728منذ 3 سنوات Allah selamun yamitalin
    Selam neger hulem yasemah
  • @
    @tube9011منذ 3 سنوات የሰደተኞች አባት በርታል አላህ የጨነቀህን ነገር ያሰወግድል ያርብ 1
  • @
    @user-ye7yp3fi5uمنذ 3 سنوات በረራ እዳይቆም አረ በገዜ አዋጂ እንገባ እባሢወ ያደራጂልን እና ምን ጉዲ ጊዜ ደረሥን 11
  • @
    @arebuahmed2762منذ 3 سنوات እጥር ምጥን ያለ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ወንድማችን ታጠቅ
  • @
    @user-ej3yq3eu8pمنذ 3 سنوات ኧረ በቃን ወደ ሀገራችን ለመሄድ ቆርጠናል አፈሳ ይቁም እቃችንና ቤታችን ይከበርልን በፈቃድ እንድንወጣ ለሁለት ወይም ለሶስት ወር ይታገሱን እንወጣለን 29
  • @
    @gjyfr5442منذ 3 سنوات ያአላህ እዝነትህን እንሻለን ወንድም ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ለምትሰጠን መረጃና ምክር እናመሰግናለን ለሀገራችን አላህ ያብቃን 1
  • @
    @user-kf8ny9hr6oمنذ 3 سنوات ታጠቅየስደተኘሙርከኘአላህይጠብቅልንእስከመቼየትእንደረስለንበራራተተዘጋቤትሰበረታልቀረወደየትእንሂዳለን
  • @
    @dhhejujdjjfjjfjti9585منذ 3 سنوات ወላሂ ደግጨነበረ ሰውየየ ካሁን ቡሃላ በረራ ሙሉለሙሉ ያቆማል ሁሉም ባለበትነው የሚቀመጠው ሲለኝ አዝኘነበረ ታዘቅየ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ይስጥህ ውለታህንም ምዳከፋዩ ደራርቦ በዱኒያም ባኸይራም ይመዳህ ሁልግዜም ጥሩ ዜና ያበሽርክ አሁን ያተንመረጃ ስሰማ ተስፋ አለደስአለኝ
  • @
    @bnvsdfbnsbdf51منذ 2 سنوات አረታጠቅሥለሥሮኞችበረራውመቸነውእኔሥየናፈቀኝበረራየሚጀመርበትቀንነውያረረረረረብብብብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
  • @
    @muhemmedtadesse2176منذ 3 سنوات ወዲምታጠቅከይሪያሰማህእኔደሞበሪራተቋሪጠሲባልበጣምነበሪየደነገጥኩት
  • @
    @ayushali9451منذ 3 سنوات ታጠቃችን ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ
    ክፉ አይንካህ ትክክለኛ ለስደተኞች አሳቢ አንተ ነህ
    2
  • @
    @user-ok7sn8bu3iمنذ 3 سنوات በርታልን ታጠቃችን አንተኮ ልዩ ነህ የስደተኞች አባት ያንተን መረጃ ነበር ስጠባበቅ የነበረው 1
  • @
    @zelabatre5135منذ 3 سنوات እኛ አዋጅ ይሰጠን እንወጣለን የሰው አገር የሰው ነው መሮናል ያለንንን ንብረት እየያዝን እንገባለን
  • @
    @kedijamuhammed8629منذ 3 سنوات መቼ ይሆን የምህረት አዋጅ ወጣ የሚባል አኽባር የምንሰማው አረ እባካችሁ ትኬት ቆርጠን ለመግባት ያሰብነውንም አንድ ይበሉን የምህረት አዋጅ ይውጣልን
  • @
    @ekrutube2532منذ 3 سنوات እንደው መች ይሆን ጸሐይ የሚወጣው እንደመሼ ቀረ በኔ በኩል እረ አላህዬ እዝነትህን እስረኞች እንኮን ይግቡ 10
  • @
    @neimatuben5355منذ 3 سنوات ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና 1
  • @
    @nasriya3267منذ 3 سنوات ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ታጠቅ ጀዛክ አላህ ኽይር
  • @
    @alifeyasemar3751منذ 3 سنوات ወለይኩማሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ወንድሜ ተጠቅ አለህ ይጠብቅህ ጀዘኪለው ኸይረን
  • @
    @omrmobile2678منذ 3 سنوات ወላሂ በጣም ደግጬም ተናድጄም ነበር የስረኞች በረራ የተዘጋ መስሎኝ 1
  • @
    @bezuyefanta896منذ 3 سنوات የአላሕ የአረብ አላሕ እኛን የሚሥረሣይሥጣቸው ኢንሻአላሕ ታጠቅ ወድሜ አላሕ ይጠብቅሕ