المدة الزمنية 18:21

ኦርቶዶክስን ለማጥፋት በድብቅ የሰለጠኑት ባለ ስልጣናት የስም ዝርዝራቸው ይፋ ወጣ Ahaz L Axum l Ahadu l Gize Tube

بواسطة Ahaz tube አኃዝ
25 378 مشاهدة
0
539
تم نشره في 2022/01/18

#Axum #lalibela #Ahadu #Gize #Sebez ዝግጅታችን ጊዜዎን ሰጥተው ስለተመለከቱ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ ዝግጅቱ ሌሎች ቢመለከቱትና ቢያውቁት መልካም ነው ብለው ካሰቡ Like, Comment and Share ያድረጉ፡፡ © Ahaz Tube ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች የአኃዝ በይነመረብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። /channel/UCz2eJ5ePowpGiUmhC_Kl-CA?view_as=subscriber Follow us on Social media: Facebook: https://www.facebook.com/� ��ኃዝ-1257634354415840 Thanks For Watching. #Ethiopia #AhazTube #ethiopia_orthodox_church © Ahaz Tube

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 33
  • @
    @degolabraha99722 years ago ትክክል የጨለማው ማህበር ኢትዮጵያ ገብተዋል ግን ያልተረዱት አገራችን ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መሆንዋን አላወቁም እግዚአብሔር ይግለፀው ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃታል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 10
  • @
    @procell8032 years ago አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን ክፉ ሥራ የሚሰሩትን ወደ ህሊናቸው ይመልስልን አገራችንን ከክፉ ነገር ይሰውርልን 3
  • @
    @degolabraha99722 years ago እግዚአብሔር ይህንን የዲያብሎስ ስራ ይበጣጥስልን መንግሥት ከነተከታዮቹ በገንዘብ ሀይል እየተሸነፈ ነው ግን እግዚአብሔር ለዚህ ክፉ ስራ አጋልጦ አይሰጠንም እግዚአብሔር ይመስገን 7
  • @
    @meseretjiru40792 years ago ኢትዬጵያ የሃይማኖትሃገር ናት የኢትዮጵያ እምላክ ያጋልጣቸው እመቤታችን ልጆቿን ትጠብቅ የዚህን የዳቢሎስን ስራ በጣጥሳ ታጥፉልን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ወግቶ ይጣልልን:: 3
  • @
    @takeleamelewok19452 years ago አምላካችን እየሱስ ክርስትስ የድንግል ልጅን የሚቀድመው የለም የሚያቆመው የለም። 3
  • @
    @ayalbasazen68932 years ago Egziabher hoy ye telaten sera akeshifeh hagirachinen tadegilin
  • @
    @bekureyemane54132 years ago አልሆነም አይባልም። በዓለም ዙርያ የሰላዮች ሰንሰለት እንዳለ ይወሳል።
    ለምን ይሆን የ እኒህ ሰዎች ስም ያልተጋለጠው።
    የወለጋን ሕዝብ በፀረ ማርያም ና አማራ ጠል ትምህርት የግእዝ ፊደላትን በፈረንጅ ፊደል የቀየሩት የታወቁ ናቸው።
    ጉዳዪ እንዲህ እንዳለ ፣ የስም መደበቁ ለማን ይጠቅማል? ብታውቁ ኖሮ ታወጡት ነበር። ውሸተኛ ዜና ካልሆነ የስም ዝርዝር አውጡ።
    ...
    2
  • @
    @mekdesshimla5412 years ago የቱንም ይሀል ገመድ ቪገምዱ ድሎ የግዚያብሔር ነው የዘገየ ቢመስልም እሚቀድመው የለም። 1
  • @
    @zanbkgddbbf78802 years ago እኛ ኦሮቶውዶክስህ በእግዜቤር ደመህ የተመሰረትን ነወ ብጠፋእ በግራኝ መሀመድ ነበር ግን በፈጣሪ አያል አለንህ። 2
  • @
    @abukatesfaye66552 years ago Hulum ahun seletan lay yalut enesu nachew ke kelele balaseletan chemero 1
  • @
    @genetyetwahdolij24942 years ago አትጠራጠሩ እግዚአብሔርን የሚታገል የለም እራሳቸው ይጠፋሉ እኛ ብቻ በፆም በፀሎት በስግደት በንስሐ ወደ እርሱ እንቅረብ እነሱጋር ካሉት እኛጋር ያሉት ይበልጣሉና
  • @
    @amaretchtademe23382 years ago እግዚአብሔርን ያመነ አይፈራም መልአክቱን አቁሞ ይጠብቀዋልና:::
    ሞት የምንጠብቀው ወደ አባታችንም እንድንመለስ በምንጠራበት ጊዜ አሻጋሪ ድልድያችን ነው::
    ቀደም ብሎ ሳያስጨንቅ ምርጫ ሰጥቶናል:
    እሱን ውይም የጨለማውን እስረኛን::
    ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ፈጣሪዋን አውቃ እና ወዳ ተቀብላ የኖረች በመሆኗ በእጁ ሸፍኖ ይዟታል:::
    አታሸብሩን የፈረንጅ እምነቱም ሆነ ትችቱ ለራሱ መጥፊያ ነው;; ከኛ የሚጠበቀው በሙሉ ልባችን ነፍሳችንን ለእግዜር ማስገዛት ብቻ ነው:
    ለሴጣን የሚመቸው ወላዋይ ፈሪ ልብ ስለሆን ፍርሃትን እናስወግድ : እናቱን እናት አድርጎ ሰጥቶን መልአክቱንም በዙርያችን አቁሞ እያስጠበቀን እዴት አንፍራ::
    እኛጋ ያለው ሴጣንን በመስቅል ላይ ውሎ ያላቀቀን አባታችን ነው:: የወደቀውን መንፈስ በአምላካችን ስም በመ አብ ውወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስንለው ተሸማቆ እንዲሸሸን የተሰጠን መሳሪያ ነው::
    የማናውቀው ውስጥ ገብተን ስንፈላሰፍ የሰውን መንፈስ አናውክ:: እትዮጵያ የእመብርሃን አስራት ሀገር ናት:: የሀገሬ ልጆች መፈሳችንን ከሚያውክ እንጠበቅ::
    እኛ የምንመካበት የፍቅር አምላክ ነው::ጌታሆይ ልቤን ለአንተ ስጥቻለሁና ብርታትና ኃይሌ ጠባቂዬ ሀገሬን ሊያጠፏት ካሰፈሰፉት ጠብቃት እኔንም ከነቤተሰቤ ጠብቀኝ እንበለው::
    ድንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ ያዳነው አያንቀላፋም ::
    ...
  • @
    @teferiayele74112 years ago ትክክል ነሽ፡፡ እነ አብይ አህመድ የኢሉሚናንቶች አሽከር እንደሆኑ እናውቃለን! 1
  • @
    @birukabraham72852 years ago የተደበቀን ማንነት ድርጊቱን እያስተዋልንና እየተገለጠልን መጥቷል። እግዚአብሔርን በቀመር ማሸነፍ ይችላልን? እስኪ...
  • @
    @eshetuyimer49442 years ago እነዚህን. ከመምጣታቸው. በፊት. መግደል. አለብን. እዛካልተቻለ. ሀገር. ገናእንደረገጡ. ሰብስቦ. ማቃጠል. ወይም. መረሽን. ይገባናል. በጥንቃቄ. ክትትል. ይደረግባቸው
  • @
    @fissehabelachew53302 years ago If and if possible , please let us know them in any secret meanses.
  • @
    @tadelatafeta22472 years ago ወዮልሽ አመሪካ መጥፍትሽ ደርሰ ኢትዮጵያን ይቅርታ በይ በማበል የምትመታው አንድም ድንጋይ ሳይቀር ጥፋለች ሌሎችም በሳምት ቀናት በወጀብ ይመታሉ እጃችሁን ከኢትዮጵያ አንሱ ማበሉ እየመጣባችሁ ነውና ዋ 1
  • @
    @abebe75322 years ago Ethiopian yemetebiq Amilak aytegnam Ayanqelafam !!!
  • @
    @alemayehutenkolu84502 years ago U copy from the book of the Goal of Satnael in Ethiopia
  • @
    @abukatesfaye66552 years ago Ebakachu ye satenahel goal book ewenet new guys pls meremerut